“የትግራይ ህዝብ ህወሓትን ቢጠላም በሌሎች ፓርቲዎች ላይ ጥርጣሬ አለው”
“ኢህአዴግ አስፋልት መንገዶችን ሰርቶልናል፤ ነፃነታችንና የባህር በራችንን አሳጥቶናል”
ቆይታ ከአብርሃ ደስታ ጋር
-ተቃዋሚዎች መጀመሪያ ስለ አንድነትና ውህደት ማሰብ አለባቸው
-ወ/ሮ አዜብ በባለቤቷ “ስም” ሚና እንዲኖራት ብትፈልግም፣ የሚሳካላት አይመስልም
-ሕወሐት ትግራይን ካጣ ሌላ የሚደበቅበት ስፍራ የለውም
-የትግራይ ሰዎች ፍርሓታችንን ሰብረን እውነታውን ማጋለጥ መቻል ይኖርብናል
-የሰሞኑ የመቀሌ የሕወሐት ስብሰባ “በድል” ከተጠናቀቀ አዳዲስ ሹመቶች እንደሚኖሩ ይጠበቃል

No comments:
Post a Comment