በሶማልያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ወታደሮች በበላይ አለቆቻችን እየተበደልን ነው አሉ። አንዳንድ የሠራዊቱ አባላት፤ በ SMSመልእክት አማካኝነት ለ DW እንደገለጹት ከሆነ የውስጥ ነጻነታቸውን እየተነፈጉ ነው። የህክምና ፈቀድ በተለይ እንደነርሱ አገላለጽ
የኢትዮጵያ ወታደሮች-ባዶዎ
በጉቦ ሆኗል።
የኢትዮጵያ መንግሥት በበኩሉ፤ «ቅሬታውን ለዶቸ ቨለ የሚልክ ወታደር የለኝም » ሲል አስተባብሏል።
ጃፈር ዓሊ ዝርዝር ዘገባ አለው።
ጃፈር ዓሊ
ተክሌ የኋላ
ነጋሽ መሐመድ
source: dw.de
No comments:
Post a Comment