Saturday, September 21, 2013

ከ“ድምፃችን ይሰማ” በስተጀርባ ያለ “አስፈሪ ጥላ” (ከአብዱራህማን አህመዲን፤ የቀድሞ የፓርላማ አባል)

(ahayder2000@gmail.com)
(ይህ ጽሑፍ ዛሬ መስከረም 11 ቀን 2006 በወጣው ዕንቁ መጽሔት ላይ ታትሟል፡፡ መጽሔቱን የማያገኙ፣ በተለይም በውጭ ሀገር ያሉ ዜጎች ሁሉ ቢያነቡት ‘ይጠቅማል፤ ለመወያያም መነሻ ሊሆን ይችላል’ በሚል መንፈስ በውጭ አገር በሚገኙ መረጃ መረብ ላይ እንዲታተም ተልኳል፡፡)
አንዳንድ ጋዜጦች ላይ የማቀርባቸውን መጣጥፎች ያዩ አንዳንድ የሚያውቁኝ ወገኖች፤ በሀገራችን ከፖለቲካው በላይ “እየጋለ” በመጣው በሙስሊሞች ጉዳይ ላይ ያለኝን አስተያየት እንድጽፍ ደጋግመው ይጠይቁኛል፡፡ በበኩሌ፣ በየጊዜው እርጥቡም ደረቁም እየተጨመረበት አልበርድ ባለ፣ ባልሰከነና የጠራ ባለቤት በሌለው ጉዳይ ላይ አስተያየት መስጠት አልፈለኩም ነበር፡፡


Demetsachen yesema
Demetsachen yesema

ይሁን እንጂ፤ በተለያዩ አጋጣሚዎች የማያቸው፣ የምሰማቸውና የማነባቸው ነገሮች በዝምታዬ እንድገፋበት አላደረጉኝም፡፡ በአንድ በኩል፤ ‘የሙስሊሞች ወኪል ነን’ የሚሉ ወገኖች “ጥያቄ” ብለው የሚያነሷቸውን “ጥያቄዎች” የመላው ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ጥያቄዎች ናቸው ብዬ ለመውሰድ ይቸግረኛል፡፡ በሌላ በኩል፤ መንግስት “የሙስሊሞች ጥያቄ በሕገ-መንግስቱ ምላሽ አግኝቷል” ብሎ መደምደሙን ትክክል ነው ብዬ ለመቀበል ይቸግረኛል፡፡
ቀሪውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

No comments:

Post a Comment