በአፍሪካ ጋዜጠኞችን በማሰር፤ በማሰቃየት፤ በማንገላታት ዝና ካተረፉት ሃገራት መሃል ከኤርትራ ቀጥላ የግፍ ከረጢት በመባል የተመዘገበችው ኢትዮጵያ ነች፡፡ግፉና መከራው እያሰቃያቸው ብዙ የነጻው ፕሬስ አባላት ሃገራቸውን ጥለው ለስደት ተዳርገዋል፡፡ይህም በቁጥር በዓለም ቀዳሚውን ስፍራ ይዟል፡፡እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ ህውሃትና ጀሌዎቹ ግን ለሕግ ልዕልና መከበር ከፍተኛው ደረጃ ላይ ደርሰናል፤ ሰብአዊ ምብትንም በአግባቡ እናከብራለን፡፡ሃገራችን የህዝቦቿ የዴሞክራሲ መብት በአግባቡ የተከበረባት ሃገር ነች››በማለት የሌለ ነገር አለ በማለት ይቀላምዳሉ፡፡
ከሰብኣዊ
ከሰብኣዊ
No comments:
Post a Comment