Sunday, September 15, 2013

*አረ ጎበዝ *በዜጎች ላይ የሚደርሰውን በደል ለመቃወም ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው*

በጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ የዩኒስኮና ኢንተርናሽናል ዊመንስ ሚዲያ ፋውንዴሽንሽልማቶች አሸናፊ የሆነቸው ታዋቂዋ ፀሀፊና መምህር ርእዮት አለሙ በእስር ቤት የጀመረቸውን የረሀብ አድማ የቀጠለች ሲሆን፣ በእስር ቤት የሚገኙ ሌሎች እስረኞች እያሰቃዩዋት ነው።
በጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ ላይ በቃሊቲ የሚካሄደው ነገር በጣም የሚያሳዝን ነው፡፡ ዜጎች በህግ ጥላ ስር ሆነው እንኳን የሚሰደቡበት፣የሚደበደቡበት ሁኔታ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በእውነት ርዕዮት አላማ ያላትና ጠንካራ እንስት ናት፡፡ እስከዳር አለሙ እንደነገረችን ርዕዮት በቃሊቲ የሚደርስባትን በደል አስመልክቶ በረሃብ አድማ ላይ ትገኛለች፡፡ ለበርካታ እህቶቻችን ምሳሌ የምትሆነው ርዕዮትን የሚደርስባትን በደል እየሰማን እንዴት ዝም እንላለን?
*** ሲጀመር ርዕዮት የፖለቲካ እስረኛ ናት እንጂ አሸባሪ አይደለችም፡፡***
ስለሆነም ከቃል ያለፈ ነገር ማድረግ ያስፈልገናል፡፡ በዜጎች ላይ የሚደርሰውን በደል ለመቃወም ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው፡፡ ስለሆነም በርዕዮት ላይ የሚደርሰውን በደል በአንድነት ይብቃ ልንል ይገባል፡፡
ከሰብኣዊ

No comments:

Post a Comment