Sunday, April 14, 2013

የአውራባው ዱዊት ከበደ ኢንተርቢው ያድምጡ

በጣም ይገርማል!!! ዳዊት ከበደ አቶ አብርሀ በላይ ከትግሬነቴ ይልቅ አማራነቴ ነው የሚጎላው አሉ በማለት የቆጨው ይመስላል። በመሰረቱ አቶ አብርሀ በላይ መባል ከሚቻለው በላይ በኢትዮጵያዊነታቸው የሚኮሩ ታላቅ ሰው ናቸው። ይመስለኛል ግን ግምት ነው> ዳዊት ወደ ምድረ አሜሪካ ከመምጣቱ በፊት፤ አቶ አብርሀ በላይ የትግሬ ተወላጅ ስለሁኑ ስውር አላማዬን ለማሳካት ይረዱኛል ብሎ አስቦ እንደነበር አንዳንድ በፓልቶክ የሰጣቸው ኢንተርቪዎቹ ያሳበቁበት ይመስላል። እስቲ ለማንኛውም ከታች ያለውን ቪዲዮ ጠቅ በማድረግ ጉደኛውን ዳዊት ያድምጡ..

No comments:

Post a Comment