Tuesday, April 9, 2013

የውሸት ወሬ !

አምልኮተ ታማይ በየነ በሚል ዶክመንተሪ ፊልም በማዘጋጀት የተቀነባበረ ውሸት በመንዛት ላይ ይገኛሉ ወያኔዎችና ጀሌዎቻቸው ሰሞኑን  የሲኒ ውስጥ መሀበል ጀምረዋል። ምን ያህል እውነት እንደሚያሸብራቸው ህያየን ነው! የኢትቪ  ውሸት April the fool  news መሆኑን የኢትዮጵያ ህዝብ በደንብ ጠንቅቆ ያውቃል! እንዲሁም ባሁን ሰዓት በጀሌዎቻቸው ድረ_ገጽ  የማስተባበያ ዘመቻ ከፍተዋል እኛ በዚህ ትውልድ እንኳን ያለነው የወያኔን አምባገነን ስርዓት ነው የምናውቀው ባልተፈጠርንበት ዘመን የደርግ ናፋቂዎች እያሉ ስም መለተፍ የውሸት ውሸት መሆኑን ህዝቡ ጠንቅቆ ያውቃል።www.sebiawi.blogspot.com

No comments:

Post a Comment