Tuesday, April 30, 2013

በውሸት ህዝባችን ደማ በኢቲቪ ! የዉሸት ፋብሪካ የሆነው ኢቲቪ ነጠላ ዜማውን ለቀቀ! ህዝቡ ግን አይሰማም !የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ !


የዉሸት ፋብሪካ የሆነው ኢቲቪ ነጠላ ዜማውን ለቀቀ! ህዝቡ ግን አይሰማ እንደተለመደውጸረ ሰላም እና ጸረ ልማት ሃይሎችእያለ በቱልቱላ ጋዜጠኞቹ የህዝብን ጆሮ ሲያደማ ቆይቷለ   ምን ይህ ብቻ ያልተሰበሰበውንም ገንዘብ እንደ አስራ አንድ ፐርሰንቱ የልማት ፕሮፖጋንዳ ሊያናፍሱ እንደሚችሉ የሚገመት ነው።

በኖርዌይ የሚኖር ኢትዮጵያዊያን ተቃዋሚዎች ፖሊስ ወያኔ/ጀሌዎቻቸው ሌባ በመሆን የተባረሩበት የገቢ ማሰባሰቢያ ቦንድ ሳይሳካ ተቋረጠ !ከዚህ ሊንክ እውነቱን መረዳት ይቻላል!! http://www.sebiawi.blogspot.no/2013/04/blog-post_5298.html


የውሸት መረጃ መስኮት የሆነውንም ኢቲቪን ሊንክ ያንቡት አያይዘነዋል በችካጎ፣ ሳንዲያጎና ኦስሎ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከ130  ዶላር በላይ ቦንድ ገዙ

ሌባሌባ… የሚለው የወያኔ አዲሱ መዝሙር ሆነ ማለት ነው? ሰው እነዴት አንዴ ይሳሳታልይሠደባል ዲሁ ቦታና ልብስ እያቀያየረ ሲሰደብ ይኖራልእውነትም የህዝብ ጩወኸት የሚሰማቸው ሳይሆኑ ስድብ የተስማማቸው ናቸው።ህም አቶ መልስ ካወረሷቸው ራዕይ ውስጥ ተፅፏል….ራዕይ ቁጥር ()አንቀፅ () “ለመጥፎም ይሁን ለደግ በዓላ የሚፀና እወዳለሁ እነ በሄድኩበት ሥዋረድ ስታዩ አየሰማችሁ እኔን ለመከተል እኔ ባለፍኩበት ማለፍ ያስፈልጋልና በሄዳችሁበት ሁሉ ዲክታተር፣ሌባ፣ውሻ  ስትባሉ አትፍሩ አትፈሩ ሆዳችሁ ከፊት ነውና
ወያኔ የተዋረደውና ሚስጥሩ የተገለጠው ደጋፊ አለኝ ብሎ ለሬዲዮ ለኢንተርኔት የአምዳሳደር ቤተሰብና ዘመድ በብዛት ውጭ ሀገር አሰባስቦ ማስጨፈር ከጀመረ ጊዜ ነው። በልጥ ወንጀሉ ዘረኝነቱ ውንብድናው ከፋፋይና ገንጣይነቱን በክልል ባንዲራ፣ በካኒቴራ በባርኔጣና በአንገት ልብስ ሸበረቀ ህዝቡን አባለው። ጭር ሲል አንወድም ሚሉትም ካድሬዎች በመሬት ስለሚደለሉ መንግስት ያላለውን ያልሠራውን ያልፈጠረውን እሳት በመጫር ህዝብ ሀገራዊ እርቅ እዳያደርግ ቀድመው የሚያበጣብጡትን ማጥራት የግድ ነው። ህዝባዊ ዕርቅ ሲኖር የእነሱ ጥቅም ይቀራል ለሕዝብ አሳቢ ዜጎች ለዕድገቷ ይቆማሉ፡ ያለዕውቀትና ሙያ የወሬ ደጋፊዎች የተማረው ዜጋ ይበልጣቸዋል ስለዚህ ከሀገራዊ ዕርቅ በበለጠ በዕራይ ልብውልቅ በውሸት ‘አባይላይ ድርቅ ይላሉ  አጭበርባሪ፣ ሆድአደር፣ አድርባይ ሁሉ በራሱ በኢህአዴግ በውጭ ሀገር የተሰገሰጉ ፀረሕዝቦች ፣ኪራይ ሰብሳቢዎች ከሁሉም ዘርና ክልል የሚያጭበረብሩ ደገፊ መሳይ፣ ተደጋፊዎች መገምገም አለባቸው የአባይ ወንዝ በኅብረት እንዲገደብ አድርባይም ከአሻጥሩ በቅድሚያ ይገደብ በለው!!
እውነታው ግን የአባይን መገደብ የሚቃወም ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ የለም ነገር ግን አባይ የሚገደበው የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲጠቀም ከሆነ ህዝብ ይከበር ከሆን ነው የምንለው  ከአባይ በፊት፦
ዘረኝነት ይገደብ !
ህዝብን ማፈናቀል ይቁም !
ሰብአዊነት ይቅደም !
በሃገራችን የአፓርታይድ ስርዐት ይወገድ !
የሃይማኖት ነጻነት ይከበር !
አባይን ለርካሽ ፖለቲካ መጠቀሚያ ማድረግ ይቁም !
በግፍ የታሰሩ ጋዜጠኞች ይፈቱ !
የሙስሊም ድምጽ ይሰማ !
ታሪካዊ ገዳማችን ዋልድባ ይከበር !
በህዝብ የተመረተ መንግስት ይምራን !
የህዝብ ድምጽ ይሰማ !
ነብሰ ገዳዮች ለፍርድ ይቅረቡ ! እና ሌሎችን ተያያዥነት ያላቸውን መሰረታዊ ጥያቄዎችን ነው የተጠየቀው

No comments:

Post a Comment