Saturday, April 13, 2013

ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም!


 ሚሚ ሥብሀቱ ማፈናቀሉ አግባብ ነው ህግወጦችም ናቸው …. what is the big deal ?

 የአማራውን መባረር ከዛፍ ጨፍጫፊነቱ የተነሳ የተወሰደበት ርምጃ ነው ብላ ሰሞኑን እንደረገመችው

ነገሩ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም የሚባለው ልክ ነው::! አፍንጫ ሲመታ አይን ያለቅሳል የሚባለው የዚህ አይነቱ ነው!
አማራ ወይስ አማርኛ ተናጋሪ ምን አደረገ? ሚሚ ስብሃቱ ጋዜጠኛ ወይስ ፈራጅ? የመወገንብ ደንብ አለው።ለማንኛውም ነግ በኔ ማለት ያሻል!

No comments:

Post a Comment